እውቀት የችግር መፍቻ ቁልፍ ነው! 🔑
Announcement
announcement
Posted by admin on 2025-09-29 04:51:02 |
Share: Facebook |
Twitter |
Whatsapp |
Linkedin Visits: 25
ውድ የቴዎድሮስ ገብርየ ተመራቂ ተማሪዎች!
እንደሚታውቀው የአለም ችግሮች ከጊዜ ጊዜ የተውሰበሰቡ እና አስቸጋሪ እየሆነ ነው። በመሆኑም ይህንን አስቸጋሪ ነገር በዘዴ እና
በብልሃት ለማለፍ እውቀት የማይተካ መሳሪያ ነው። ስለዚህ በኮሌጁ ያጋኛቹህትን እውቀት በአግባቡ በምጠቀም
ሳይማር ያስተማራቹሀን ወገናቹህን
እና እራሳቹህን እንድትጠቀሙ ለቀጣይ ህይዎታችህም የበለጠ እውቀትን በመሻት ህይዎታቹንም እና የማህበረሰባቹህን ችግር እንድታቃልሉ።
የእውቀት ጠቀሜታዎች
·
ችግሮችን በትክክል ለመለየት ያስችልሃል።
·
ውስብስብ ነገሮችን ወደ ቀላል ክፍሎች ለመከፋፈል ያስችልሃል።
·
ከሌሎች ጋር በመሆን ፈጠራዊ መፍትሄዎችን ለመፍጠር ያስችልሃል።
በመጨረሻም ውድ ተመራቂ ተማሪዎች ያገኛቹህትን እውቅት በአግባቡ
እና ለማህሰቡ በሚጠቅም ሁኔታ በመጠቀም እንድትጠቀሙበት በማሳሰብ ቀጠይ ህይዎታቹህ የአማረ እና የተሳካ እንዲሆንላቹህ እመኛለሁ!!
አቶ ብርሃኑ እውነቱ
የኮሌጁ ቦርድ ሰብሳቢ
መልካም እድል! 🚀