ኮሌጁ ማህበራዊ ግዲታውን እየተወጣ ይገኛል!!!
Announcement
announcement
Posted by admin on 2025-09-29 05:23:30 |
Share: Facebook |
Twitter |
Whatsapp |
Linkedin Visits: 25
ውድ ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላቹህ!
እንደሚታወቀው ቴዎድሮስ ገብርየ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ ከመማር ማስተማሩ ጎን ልጎን የሚጠበቅበትን ማህበራዊ ሃላፊነት
በአግባቡ እና ቢሚጠበቅበት መልኩ እየተወጣ ይገኛል።
እንደሚታውቀው ቴዎድሮስ ገብርየ ጤና ሳይንስ እና ቢዝነስ ኮሌጅ መቀመጫውን
በደብረታቦር ከተማ እንደምሆኑ መጠን ከተማ አስተዳደሩ በሚፈልጋቸው ማህበራዊ ድጋፎች ግንባር ቀድም ተሳትፎ እያደረግ ይገኛል በዚህም
ይቀጥላል።
ውድ ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላቹህ!
በዛሬው ዕለት ትምህርታችቹህን በአግባቡ ስትከታተሉ ቆይታችህ የተመረቃቹህ ውድ ተመራቂዎች የሚጠበቅባችሁን ሃላፊነት በአግባቡ
እንድትዎጡ እያሳሰብኩ።
በኮሌጃችን አስፈላጊውን የመረቂያ መስፈርት አሟልተው የተመረቁ ተማሪዎች በትምህርት ክፍል
በፋርማሲ 90
በነርስ 43
በሚዲካል ላብራቶሪ 90
በአካውንቲግ እና ቢዝነስ 21
በዊብ ዲቨሎፕመንት 35
አጠቃላይ 279
በዛሬው ዕለት ለመጀመሪያ ጊዜ በዲፕሎማ ማዕረግ አስመርቋል።
በመጨረሻም መጭው ጊዜ መልካም የስራ ዘመን ይሁንላቹህ!
በድጋሜ እንኳን ደስ አላቹህ
አቶ መስፍን አደባባይ
የኮሌጁ ዲን